ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ


የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማእከል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከ2007 አ.ም ጀምሮ በአስትሮኖሚና አስትሮፊኢክስ፣በስፔስ፣በሪሞት ሴንሲንግ እና ጂኦደሲና ጂኦዳይናሚክስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ እያሰለጠነ ያገኛል፡፡ለ2012 አ.ም የትምህርት አመት አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ በሚከተሉት የትምህርት መርሀግብሮች ማሰልጠን ይፈልጋል

ለበለጠ መረጃ

Sponsorship letter