ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

እንጦጦ በሚገኘው ኦብዘርቫቶሪ ምርምር ማእከል ውስጥ  ለሚያሰራው የላቦራቶሪ /ቤተ ሙከራ /ህንጻ እና በቀጣይም ለሚሰሩ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ግንባታ የቁጥጥር ስራዎችን የሚያከናውን/ባለሙያ/ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሚፈለገው ባለሙያ ደረጃ የመደብ መታወቂያ ቁጥር ደመወዝ ተፈላጊችሎታ ብዛት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት ዓይነት የስራ ልምድ
1 ሲቪል መሀንዲስ I የለውም 4020 የመጀመሪያ ዲግሪ  ሲቪል ኢንጂነሪንግ  በግንባታ ቁጥጥር ስራ 2 ዓመት ልምድ ያለው/ ያላት 1

ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ የመደብ መታወቂያ ቁጥር ደመወዝ ተፈላጊችሎታ የክፍት ስራ መደቡ ብዛት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት ዓይነት የስራ ልምድ
1 የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ባለሙያ II ፕሳ-4/ IX

 

መ8-7/ስፔስ
.-149
4085 የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት ፣ ሥነ-ዜጋ፣ ኤቲካል ኤዱኬሸን፣ ሶስዮሎጂ፣ ሳይኮሎጂ፣ አካውንቲንግ ፤ ፍልስፍና ፣ ፖለቲካል ሳይነስ ወይም ህግ፣

 

ተያያዥነት ያለው 2 ዓመትየስራ ልምድ 1
2 የግዢ ባለሙያ I ፕሳ-1 /VIII/ መ8-7/ስፔስ-
94
2748 የመጀመሪያ ዲግሪ ፐርቼዚንግ ማኔጅሜንት፣ ማኔጅሜንት፣አካውንቲንግ 0 ዓመት 1

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝና በግምባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- እንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ፊትለፊት ወደ የካቲት 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በሚያስወጣው መንገድ 100 ሜትር ገባብሎ በስተቀኝ በኩል የሚገኘው ባለአራት ፎቅ ህንጻ ውስጥ ነው