Daily Archives: June 25, 2018


የኢ.ስ.ሳ.ቴ.ኢ እና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አጀንሲ

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት እና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አጀንሲ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ  ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አጀንሲ ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት መስሪያ ቤት ጉብኝት   በማደረግ በቀጣይ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ እና በተቋማቱ የሚሰሩ ስራዎች እና ውጤቶች ላይ  ሰፊ ውይይት   አካሂደዋል፡፡በውይይቱም […]