ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መረጃ

የኢትዩጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት በ2020/2021 ዓ. ም. የትምህርት ዘመን ፕሮግራም አዳዲስ በድህረ ምረቃ የ2ኛ የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ለቀበል ዝግጅታችን ያጠናቀቅን ሲሆን፡፡ ለድህረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና እንድትፈተኑ የተመረጣችሁ አመልካቾች እንደሚከተለው ይከናዋናል፡፡ የፈተናው ቀንና ቦታ፣ እንዲሁም ለፈተና እንዲቀርቡ የተፈቀደላቸው ስም ዝርዝር እዚህ ይመልከቱ


የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ሊያሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ሊያሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በሰው ሃይል ግንባታ፤ምርምርና ልማት፤ ምርትና አገልግሎት እንዲሁም የሃብት አጠቃቀምን በተመለከተ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ እና የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ […]


የዓለም ህዋ ሳምንት ከመስከረም 24 እስከ 30 2013ዓ.ም ድረስ ሊካሄድ ነው

“ሳተላይት ለላቀ ህይወት!” በሚል መሪ ቃል ለተከታታይ 7 ቀናት ሁነት የተዘጋጀ ሲሆን ፤ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አሁን ላይ ያለበት ደረጃና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ፤ ሳተላይት ለትምህርት ፣ ጤና፣ ግብርና ፣ ኮሙኒኬሽን እንዲሁም ከሳይበር ደህንነት ጋር በተገናኘ ያለዉን ጠቀሜታ የሚዳስስ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በኢንተርኮንቲነታል ሆቴል ለባለድርሻ አካላት የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡ በእለቱም […]


ET-SMART-RSS የተባለች የመሬት ምልከታ ናኖ ሳተላይት በታህሳስ ወር መጨረሻ 2013ዓ.ም እንደምትመጥቅ የኢ.ስ.ሳ.ቴ.ኢ አሳወቀ፡፡

8.9ኪ.ግ የምትመዝነው ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ናኖ ሳተላይት ETRSS-1 የማትሸፍነውን አካባቢ በተሻለ የምስል ጥራት መረጃ የምትልክ ሲሆን፤ ለስፔስ ሳይንስ ዘርፍ ተጨማሪ አቅም የምትፈጥር ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢ.ስ.ሳ.ቴ.ኢ ከቻይናው ቤጂንግ ስማርት ሳተላይት ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ እያከናወነው ያለው ይህ ፕሮጀክት ከቻይናው ስማርት ካምፓኒ 1.5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እየተከናወነ ያለ ሲሆን ቅድመ ዲዛይን […]


Call for Applications to Study Postgraduate Program at ESSTI

ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:-የኢትዩጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማእከል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከ 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በአስትሮኖና አስትፊዚክስ፣ በስፔስ ሳይንስ፣ በሪሞት ሴንሲግ እና ጂኦዴሲና ጂኦዳይናሚክስ ሰልጣኖችን ተቀብሎ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ እያሰለጠነ ይገኛል፡፡ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን ተቀብሎ […]


የኢትዮጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ክፍት የሥራ መደቦች

የኢትዮጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በኢንስቲትዩቱ ድረገጽ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝና በኦን ላይን (Online) መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። READ MORE For application click here


New Images from ETRSS-1

ETRSS-1 was launched on the 20th of December, 2019 at 11:22:29 (GMT+8) at Tiayuan Satellite Launch Center in China. The satellite was launched as a secondary payload onboard Long March 4B (LM-4B). Since its launch ETRSS-1 was undergoing a series of tests to ensure successful in orbit operation. Orbit calibration […]