ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ


የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ምርምር ማእከል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ2012አ.ም በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል::

ለበለጠ መረጃ

Sponsorship_Letter