ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መረጃ


የኢትዩጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት በ2020/2021 ዓ. ም. የትምህርት ዘመን ፕሮግራም አዳዲስ በድህረ ምረቃ
የ2ኛ የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ለቀበል ዝግጅታችን ያጠናቀቅን ሲሆን፡፡ ለድህረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና እንድትፈተኑ
የተመረጣችሁ አመልካቾች እንደሚከተለው ይከናዋናል፡፡

የፈተናው ቀንና ቦታ፣ እንዲሁም ለፈተና እንዲቀርቡ የተፈቀደላቸው ስም ዝርዝር እዚህ ይመልከቱ