የኢትዮጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ክፍት የሥራ መደቦች


የኢትዮጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በኢንስቲትዩቱ ድረገጽ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝና በኦን ላይን (Online) መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። READ MORE
For application click here