የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አዲስ ሹመት


ከመስከረም 18 2013ዓ.ም ጀምሮ አቶ አብዲሳ ይልማ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን ሲሾሙ ዶ/ር ይሹሩን አለማየሁ ደግሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነዋል፡፡