የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች ችግኝ የመትከል መርሃግብር


የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በነገው እለት ሰኔ 14 ቀን የ4 ቢሊየን ችግኝ መትከል ዘመቻን ለማሳካት እንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ምርምር ማዕከል ሁሉም የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ችግኝ የመትከል መርሃግብር ያካሂዳሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የጌርጌሴኖን አእምሮ ህሙማን ማዕከልን የመጎብኘትና የአልባሳት ድጋፍና የድህረ ገፅ ምረቃ ይካሄዳል፡፡