Daily Archives: July 16, 2019


ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ በኢትዮጲያ ሰማይ ላይ

ሐምሌ 9 ቀን፣ 2011 ዓ.ም. በመላው ኣፍሪካ፣ በደቡብ ኣሜሪካ፣ በኣውስትራሊያ፣ በከፊል እስያ፣ በከፊል ኣውሮፓና፣ በከፊል ሰሜናዊ ኣሜሪካ የሚታይ ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ ይኖራል፡፡ ግርዶሹ በመላው ኢትዮጲያ የሚታይ ሲሆን ይህ ግርዶሽ ከሌሊቱ 5 ሰዓት ጀምሮ ከሌሊቱ 8 ሰዓት ሲል ይጠናቀቃል፡፡ ይህ ግርዶሽ ከፍተኛ በሚሆንበት ሰዓት ጨረቃ በሰማይ ላይ ደም መስላ የምትታይ ሲሆን […]