Daily Archives: July 31, 2019


የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አረንጓዴ አሻራዉን አሳረፈ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ከአምስቱ ተጠሪ ተቋማት ጋር በሰሜን ሸዋ ዞን ከአለልቱ ከተማ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ጋራ በሰቃ አካባቢ 17ሺ የሚጠጋ ችግኝ የተከለ ሲሆን የኢ.ስ.ሳ.ቴ.ኢ ሰራተኞችና ተማሪዎችም አረንጓዴ አሻራቸዉን አሳርፈዋል፡፡የተቋሙ ሰራተኞችና ተማሪዎች የችግኝ ተከላ መርሃግብሩ ላይ በመሳተፋቸው ደስተኛ እንደሆኑ ተናግረው “ልጅን ወልዶ ማሳደግ የሚያዉቅበት ማህበረሰብ ስላለን ችግኝም ተክሎ መንከባከብ […]